የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም

ዛሬ በአዲስ አበባ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸምን በተመለከተ ስትራቴጂካዊ ግምገማ ተጀምሯል። የሰላም ሂደቱ ወሳኝ ሁኔታዎች በተባሉት የሰብዓዊ…

የማይክ ሐመር የኡጋንዳና የኢትዮጵያ ጉብኝት

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ኡጋንዳ፣ ካምፓላ እና ኢትዮጵያ ፣አዲስ አበባን…

የሶማሊላንድ ምክር ቤት ከሶማሊያ ጋር አንድ አይደለንም ብሏል

የራስ ገዟ ሶማሊ ላንድ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ሶማሌላንድ ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን የመፈፀም…

ኢትዮጵያና የወደብ ጥያቄ  በህዝብ እንደራሴ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዓመቱን አራተኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ) በተገኙበት አካሂዷል። በወቅቱ…

የምክር ቤት አባላት አመኔታ ሲያጡ የሚነሱበት መመሪያ

ዜጎች በመረጡት የሕዝብ ተወካዮች አባል  ላይ አመኔታ የሚያጡ ከሆነ የይውረድልን ጥያቄ ማቅረብ የሚችሉበት ረቂቅ መመሪያ ማዘጋጀቱን…

በሶማሌና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ ተፈጥሮ የነበረው ግጭት

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ ላይ በክልሎቹ የጸጥታ ኃይሎች መካከል…

የአባይ ግድብ አራተኛ ዙር ውሀ ሙሌት

የአባይ ግድብ አራተኛና የመጨረሻ የውሃ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐ የአባይ ግድብ አራተኛ ዙር…

ኢትዮጵያና የብሪክስ አባልነት ፋይዳ

BRICS

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት እየተባባሰ የመጣውን የአማራ ክልል ፀጥታ በተመለከተ ተወያይቶ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6/2015 ማወጁን…

የኢትዮጵያና መሪና የፑቲን የሴንት ፒተርስበርግ ምክክር

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ ከሩሲያው መሪ ቭላድሚር ፑቲን ጋር ውይይት አካሂዷል። የሩሲያው…