ትምህርት ሚኒስቴር የሬሜዲያል ፕሮግራም ፈተናዎችን ውጤት ሰረዘ

ትናንት የተሰጡት የሬሜዲያል ፕሮግራም ፈተናዎች መሰረዛቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የ2014 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሬሜዲያል ተጠቃሚ ተማሪዎች…