የሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች አሠራር ሰብአዊ መብቶችን ሊያከብር እንደሚገባ ኢሰመኮ አሳሰበ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች አሠራር ከሕግ ያፈነገጠ መሆኑን ገልጿል። የተሟላ አዲስ…